
ሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል!
የቅድስት አፎሚያ እና የቅዱስ ላሊበላ እረፍት ነው! ሰኔ 12 ቀን ቅዱስ ሚካኤል ደገኛዋን ቅድስት አፎሚያን ከሰይጣን ተንኮል የታደገበት ዕለት እንደሆነ ድርሳኑ መዝግቦልናል፡፡ ቅድስት አፎሚያ አስተራኒቆስ

የቅድስት አፎሚያ እና የቅዱስ ላሊበላ እረፍት ነው! ሰኔ 12 ቀን ቅዱስ ሚካኤል ደገኛዋን ቅድስት አፎሚያን ከሰይጣን ተንኮል የታደገበት ዕለት እንደሆነ ድርሳኑ መዝግቦልናል፡፡ ቅድስት አፎሚያ አስተራኒቆስ
ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል በኅዳር ወር በዐሥራ ሁለተኛው ቀን ቤተ ክርስቲያናችን የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤልን በዓል በታላቅ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡አምላካችን እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት ከሥልጣኑ አውርዶ
እረኞች በምስጋና የተቀበሉት መልካሙ እረኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬ ስለ መልካም እረኝነቱ ቤተ ክርስቲያን ታመሰግነዋለች። እንደዚህ ያለ እረኛ የት ይገኛል? ሕዝቡን ይጠብቃቸው ዘንድ ወደ ዓለም በመምጣቱ
“ይህን ቤተመቅደስ አፍርሱት በሦስተኛው ቀን አነሣዋለሁ” ዮሐ. 2፥19 አላለም ነበር?እንደተናገረ ቤተ መቅደስ የተባለ ሰውነቱን አስነሥቶ አሳየን። “እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ነፍሴን ከእኔ ማንም አይወስዳትም ላኖራት
አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለተጸነሰባት ለዚያች ሰዐት ለዚያች ቀን ምስጋና ይገባታል። ኢዮብ መከራ በገጠመው ጊዜ የተወለደበትን ቀን ረገመ፤ “ያ የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፥ ያም ወንድ ልጅ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “ተሰጥመ ሞት ውስተ መአት፤ ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ” ፩ ቆሮ ፲፭፡፶፬ ከሲኦል እጅ ሊታደገን የመጣው ንጉሥ ከሞት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። “እነሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና!”